CLOSED
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪ፣ ሞተር ሳይክሎች እና ቋሚ ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
WB
Wegagen bank
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-004994
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር WB/PAF/07/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩት ለሰጠው ብድር በእዳ ማካካሻነት የያዛቸውን ንብረቶች እና ባንኩ ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሽከርካሪ ፣ሞተር ሳይክሎች እና ቋሚ ንብረቶች አሁን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት-1 ባንኩ ለሰጠው ብድር በዕዳ ማካካሻነት የያዛቸው ንብረቶች ሀ-ሕንጻ ተ.ቁ የንብረቱ ዓይነት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ቤቱ/ሕንጻው ያረፈበት ቦታ በካ.ሜ ይዞታው ጠቅላላ ስፋት ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ የቦታው ልዩ ስም 1 G+4 መኖሪያ ቤት ሕንጻ በግንባታ ላይ የሚገኝ አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ 01 አለም ባንክ አካባቢ 33,572,504.39 ምድር ቤት 207.467 ካ.ሜ ከ 1ኛ እስከ 4ኛ ወለል እያንዳንዱ ወለል 197.54 ካ.ሜ 250 ካ.ሜ 2 ቅይጥ አገልግሎት B+G+4 ሕንጻ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ 09 ሰሚት አትሌቶች ሰፈር 58,203,583.42 ቤዝመንትና ምድር ቤት145.65 ካ.ሜ ከ 1ኛ እስከ 4ኛ ወለል 169.76 ካ.ሜ ሚዛኒን 48.91 ካ.ሜ እና አቲክስ 142.35 ካ.ሜ 250ካ.ሜ 3 G+4 መኖሪያ ቤት ጅምር ሕንጻ አዲስ አበባ ለሚ ኩራ 04 ቦሌ አራብሳ በሻሌ ዉሀ ታንከር 31,880,425.67 167 ካ.ሜ 250ካ.ሜ 4 G+1 መኖሪያ ቤት ሕንጻ አዲስ አበባ ቦሌ 12 ቦሌ ቡልቡላ 19,437,554.75 ቤዝመንት 53.71 ምድር ቤት እና 1ኛ ወለል እያንዳንዱ ወለል 78.88 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤት ምድር ቤት እና 1ኛ ወለል ላይ እያንዳንዱ ወለል 30.80 ካ.ሜ 210 ካ.ሜ 5 መኖሪያ ቤት ቤዝመንት፣ምድር ቤት እና ሰርቪስ አለታ ወንዶ ጨፌ ቀበሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ 3,707,039.78 ቤዝመንት 47.17 ምድር ቤት 110.24 ካ.ሜ ሰርቪስ ቤቱ 36 ካ.ሜ 474.38 ካ.ሜ 6 G+2 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ ሲዳማ ሀገረ ሰላም ሁላ ወረዳ ሰቻ ቀበሌ 01 ማዕድን አካባቢ 8,775,512.49 ምድር ቤት180.33 ካ.ሜ 1ኛ ፎቅ 176.87 2ኛ ፎቅ 162.52 414.73 ካ.ሜ 7 የንግድ ቤት/መጋዘን ሾኔ አረንቻ ሾኔ ገበያ 4,552,348.43 መጋዘን 390.6 ካ.ሜ አዲስ መጋዘን 129.6 ካ.ሜ 622.6 ካ.ሜ 8 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 03 ዶንቦስኮ አካባቢ 815,889.88 95.71 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ 9 G+1 ለንግድ የሚያገለግል ሕንጻ ጋምቤላ ጋምቤላ 04 መናኃሪያ አካባቢ 7,966,511.40 ምድር ቤት 246.50 ካ.ሜ 1ኛ ወለል 246.50 ካ.ሜ 2450 ካ.ሜ 10 G+0 መኖሪያ ቤት ጋምቤላ ጋምቤላ 05 ኢሚግሬሽን አካባቢ 2,669,612.46 88.35 ካ.ሜ እና 100.78 ካ.ሜ 548 ካ.ሜ 11 መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም ወሊሶ 02 ኤጀርሳ ቀበሌ ኮንደሚኒየም ሰፈር 1,069,132.01 74.45 ካ.ሜ 74.45 ካ.ሜ 12 መኖሪያ ቤት ቡሌ ሆራ አርዳ ቢያ ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ አካባቢ 2,082,184.25 171.60 ካ.ሜ 200 ካ.ሜ 13 G+1 መኖሪያ ቤት ግራውንዱ የተጠናቀቀ ሲሆን አንደኛ ፎቅ ከ 50% በላይ የተጠናቀቀ ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ ዱግዳ ዳዋ 01 ዱግዳ ዳዋ ቂልጣቁፋ 5,544,917.24 193 ካ.ሜ 504 ካ.ሜ 14 G+0 መኖሪያ ቤት ምዕራብ ጉጂ ዞን ፍንጫዋ 01 ዱግዳ ዳዋ ቂልጣ ቁፋ 390,943.17 64.68 ካ.ሜ 400 ካ.ሜ ለ-ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ቸርኬዎች ተ.ቁ የሰሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪው ዓይነት ሞዴል የስሪት ዘመን የተሰራበት ኃገር የሞተር ጉልበት (ሲሲ) የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 1 አአ 03-35321 ድርብ ተግባር RANGER 2.9 2
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
May 8, 2026
Closed 89 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details