BIDDING OPEN
ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም ባንኩ በተለያየ ጊዜያቶች ለሚያከናውናቸው ስልጠናዎች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ እና የሬስቶራንት አገልግሎት ከሚሰጥ ተቋም ጋር በየዓመቱ የሚታደስ የሶስት አመት ውል ለማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
WB
Wegagen bank
Government Organization
Wegagen bank has issued a Catering tender in Addis Ababa, Ethiopia. Published 23 Oct 2026. Bid deadline: 4 Nov 2026. Reference: CHR-009497.
Location
Addis Ababa
Category
Catering
Reference Number
CHR-009497
Tender Type
Open
Description
ወጋገን ባንክ አ.ማየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ወባ/ሰቼማ/031/26 ወጋገን ባንክ አ.ማ. ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች እንዲሁም ባንኩ በተለያየ ጊዜያቶች ለሚያከናውናቸው ስልጠናዎች ደረጃውን የጠበቀ የካፍቴሪያ እና የሬስቶራንት አገልግሎት ከሚሰጥ ተቋም ጋር በየዓመቱ የሚታደስ የሶስት አመት ውል ለማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም አገልግሎት ሰጪ ተቋማቶች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት የጨረታ ሰነዱን በመግዛት የመጫረቻ ሰነዳቸውን በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡- 1. ተጫራቾች ከጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) በማኛውም የወጋገን ባንክ ቅርንጫፍ በሂሳብ ቁጥር 0736452410101 በመክፈል የገቢ ደረሰኙን ቅጂ በቢሮ ሰዓት ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 2. የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ ስታዲየም ፊት ለፊት በሚገኘው ወጋገን ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 16 ተኛ ፎቅ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት - ግዢ ከፍል መግዛት ይቻላል፡፡ 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ከማስገባታው በፊት በጨረታ ሰነዱ ላይ የተካተተውን የተጫራቾች መመሪያ በደንብ ማየት ይኖርባቸዋል፡፡ 4. ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ሲያስገቡ ለጨረታ ማስከበሪያነት (Bid Security) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ቅድም ሁኔታን ባላካተተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bid Security) ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የሚቀርበውም ዋስትና የአገልግሎት ጊዜው (Validity Period) የ90 (ዘጠና) ቀናት ይሆናል፡፡ 6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያነት የሚያቀርቡት የባንክ ዋስትናም ሆነ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ከወጋገን ባንክ ውጭ ከሆኑ ባንኮች መሆን አለበት፡፡ 7. ተጫራቾች የቴክኒካል ሰነድ ዋና፤ የቴክኒካል ሰነድ ቅጂ፤ የፋይናንሻል ሰነድ ዋና፤ የፋይናንሻል ሰነድ ቅጂ የጨረታ ሰነዶቻቸውን በተለያየ ፖስታዎች በማሸግ 16 ተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት - ግዢ ከፍል በሚዘጋጀው የጨረታ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ድረስ ብቻ በአካል ቀርበው ማስገባት አለባቸው፡፡ 8. ጨረታው ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 9. በጨረታ ሰነዱ ላይ ባለው ዝርዝር የተጫራቾች መመሪያ መሰረት ያልቀረበ የመጫረቻ ሰነድ ወይም ተጫራች ከውድድሩ ሊሰረዝ ይችላል፡፡ 10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 011-558-12-79 ወይም 011-558-34-07
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
October 23, 2026
Closing Date
November 4, 2026
11 days remaining
Bid Opening
November 4, 2026
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view