CLOSED
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ዋት
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-005003
Tender Type
Open
Description
ጉዳዩ፤ የግልፅ ጨረታ ይመለከታል፡፡ ድርጅታችን ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛቹኋል፡፡ 1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ አቅራቢዎች ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ክፍይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 2. ተጫራቾች የምትወዳደሩበት የፋይናንሻል ፕሮፖዛል እና የቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ሰኞ ሚያዝያ 26ቀን 2018 ከቀኑ ስምንት ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስርያ ማለትም ቦሌ አትላስ ሴንቼሪ ኤክስኪዩቲቭ ሪልእስቴት 7ተኛ ፎቅ ሰነዳቹ ማስገባት እንደምትችሉ እንዲሁም 3. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኞ ሚያዝያ 26ቀን 2018 ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 8:30 ይከፈታል፡፡ 4. ተጫራቾች ከቀን ሚያዝያ 16፣2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ማለትም ቦሌ አትላስ ሴንቼሪ ኤክስኪዩቲቭ ሪልእስቴት 7ተኛ ፎቅ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 5. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡ 6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሊፒኦ) ወይም በባንክ ጋራንቲ 10,000 (አስር ሺህ) ብር በታሸገ ፖስታ ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 7. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆየው ግዜ ጨረታው ከተከፈተ ለ60 ቀናት ነው፡፡ 8. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተ.ቁ የእቃው አይነት መጠን መለኪያ ብዛት 1 Corrugated Fiber Skylight as per given Mold Procured final size of 360*87.5CM with1.2mm Thickness normal Translucent roof sheet tobe made UV Resistance resin & Fiber Pcs 96 አድራሻ:- ቦሌ አትላስ ወረዳ 03፤ ሴንቸሪ ኤክስክዩቲቨ ሪልስቴት ህንፃ 7ተኛ ፎቅ (አትላስ ማዶ ሆቴል አጠገብ)፡፡ ስልክ ቁጥር +251 911-992213/ 0968-178777/ 0903-000055
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
May 4, 2026
Closed 93 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details