CLOSED
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የትራንስፎርመር ዘይቶችን ከውጭ ይዘው የመጡትን ብዛት 850፣ መጠን 208 ሊትር በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ዋት
ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-000927
Tender Type
Open
Description
የግልፅ የጨረታ ይመለከታል ድርጅታችን ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን፣ ከዚህ በፊት በድርጅቱ መቐለ ቅርንጫፍ የተለያዩ የትራንስፎርመር ዘይቶችን ከውጭ ይዘው የመጡትን ብዛት 850 ፣መጠን 208 ሊትር በርሜሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ 1. በጨረታ ለመሳተፍ አቅራቢዎች ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የግብር ከፍይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከየካቲት 24 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት በዋናው ቢሮ ማለትም ቦሌ ማዶ ሆቴል አጠገብ ሴንቼሪ ኤክስኪውቲቭ ሪልስቴት 7ኛ ፎቅ ከሳፕላይ ቼይን ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡ 3. ተጫራቾች የምትወዳደሩበት የፋይናንሻል ፕሮፖዛል በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ መጋቢት 3 ቀን 2018 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት ማለትም ቦሌ ማዶ ሆቴል አጠገብ ሴንቼሪ ኤክስኪዩቲቨ ሪይልእስቴት 7ተኛ ፎቅ ሰነዳቹ ሳፕላይ ቼይን ክፍል ማስገባት እንደምትችሉ፡፡ 4. እንዲሁም ጨረታዉ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 3፣ ቀን 2018 ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ 8፡30 ይከፈታል፡፡ 5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታው ዉጤት ከተነገረው ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን በመፈፀም መቐሌ ሃሚዳይ አከባቢ ከሚገኘው ፋብሪካችን እቃዎቹን ማንሳት አለበት፡፡ 6. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ይሆናል፡፡ 7. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ:- ቦሌ ወረዳ 03 ማዶ ሆቴል አጠገብ ፣ ሴንቸሪ ኤክስክዩቲቨ ሪልስቴት ህንፃ 7ተኛ ፎቅ(አትላስማዶ ሆቴል አጠገብ)፡፡ ስልክ ቁጥር 0968-178777/ 0903-000055
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
March 12, 2026
Closed 146 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details