CLOSED
ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
OA
One Acre Fund
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-007729
Tender Type
Open
Description
የዘይቱን ዘር የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ዋን ኤከር ፈንድ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጥራት ያለው የዘይቱን ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ይህንን ዘር ችግኞችን ለማፍላት ጥቅም ላይ የሚዉል ሲሆን፣ ችግኞችን ለአርሶ አደሮች በማከፋፈል (በማሰራጨት)፣ አርሶ አደሮቹ ዛፎችን በማልማት ሀብታቸውን እንዲጨምሩ፣ ገቢያቸውን እንዲያሰፉ እና አካባቢያቸውን እንዲያለሙ (እንዲያሻሽሉ) ይደረጋል። የሚያስፈልገው የዘይቱን ዘር መጠን 2,764,251 ዘሮች ሲሆን፣ ይህም በአንድ ኪሎ ግራም 85,000 ዘሮች እንዳሉ በመገመት 32.5 ኪ.ግ ዘር ይፈለጋል ። ይህ ደግሞ በግምት 498 ኪ.ግ የዘይቱን ፍሬ ከሚገኝ ዘር ሊሰበሰብ ይችላል። ይህ መጠን ውል ከመፈረሙ በፊት ሊቀየር ይችላል፡ ጨረታ አቅራቢዎች ዘሩን ከፍራፍሬው የመለየት እናየማዘጋጀት ኃላፊነት ይጠበቅባቸዋል። አንድ ጨረታ አቅራቢ ዘር ለመሸጥ ካልቻለ/ካልፈለገ እና ፍራፍሬውን ብቻ ለመሸጥ ከፈለገ፣ አሁንም ጨረታውን ማቅረብ ይችላል፣ ነገር ግን ተመራጭነቱ ይቀንሳል፡፡ ተጫራቹ የእናት ዛፍ ምርጫን፣ የዘር አሰባሰብ ሂደትን እና ዘሩን ከፍራፍሬው የመለይት ሂደትን ባለሙያ እንዲከታተል እና አቅጣጫ እንዲሰጥ ፈቃደኛ መሆን አለበት። የዘር ዝግጅት በጥላ ስር ማድረቅን እና ከዚያም በአመድ መቀባትን ያካትታል። የመጨረሻው የዘይቱን ዘር እርጥበት መጠን 8% - 10% መሆን አለበት። 2 የዋጋ አሰጣጥ አማራጮች አሉ። ወይ ተጫራቹ ሙሉ ለሙሉ ለተመረተ ዘር በኪሎ ግራም የመጨረሻውን ዋጋ ይሰጣል ወይም ፍሬውን ለማቀነባበር ከሚመጣው ዋጋ ጋር በኪሎ ግራም ይሰጣል። ለጥራት ሲባል የዘይቱን ዘር ፍሬዎች ከባህርዳር ከተማ አንዳሳ ቀበሌ ቢሆን ይመከራል። ጨረታውን ለማቅረብ የሚፈልጉ ፈቃድ ያላቸው የዘር ሻጮች፣ እባክዎን የሚከተለውን የዋጋ ቅጠል ሞልተው፣ ፈርመው እና አትመው ወደዚህ ይላኩ፦ ኢሜይል ethiopia.bidsubmissions@oneacrefund.org ማሳሰቢያ፡ ማንኛውንም የዋን አከር ፈንድ ሰራተኛ ጉቦ ለመስጠት መሞከር ከድርጅቱ ጋር እስከመጨረሻው መታገድን ያስከትላል። የጨረታው የመጨረሻ ቀን ሰኔ 30, 2026 ለተጨማሪ መረጃ እና ማናቸውም ጥያቄዎች፣ እባክዎን በዚህ ይደውሉ፡ +251 98 478 4748 የዘይቱን ዘር ጨረታ ቅጽ ጥያቄ መልስ ዋጋ በአንድ ኪሎ ግራም የዘይቱን ዘር የተዘጋጀ ለዘር ዋጋ በኪ.ግ መስጠት ካልቻሉ፣ የፍሬው ዋጋ በኪ.ግ ስንት ነው? ለዘር ዋጋ በኪ.ግ መስጠት ካልቻሉ፣ ከ498 ኪ.ግ የዘይቱን ፍሬ ዘርን ለማውጣትና ለማዘጋጀት የሚያስፈልገው ዋጋ ስንት ነው? ሊያቀርቡ የሚችሉት የዘይቱን ዘሮች አጠቃላይ ክብደት (ኪ.ግ) ስንት ነው? ዛፎቹ የሚገኙት የት ነው (ቀበሌና ወረዳ)? ባለሙያ የምርጫ፣ የመሰብሰብ እና የማውጣት ሂደትን ተመልክቶ እንዲመራው ለመፍቀድ ፈቃደኛ ነዎት? ውሉ ከተፈረመ በኋላ 32.5 ኪ.ግ ዘር ሙሉ በሙሉ ለመሰብሰብ፣ ለማውጣትና ለማዘጋጀት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል (በአጭር ጊዜ ቢሆን ይመረጣል)? መሰብሰብ የሚጀመረው መቼ ነው? የንግድ ፈቃድ እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ ይችላሉ? ዋን ኤከር ፈንድ ከማንኛውም አቅራቢ ያገኘውን ምርጥ ዋጋ ለሁሉም ተጫራቾች የማጋራት መብት አለው ። ዋን ኤከር ፈንድ በማንኛውም ምክንያት ማንኛውንም አቅራቢ የመቀበል ወይም ውድቅ የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው። ዋን ኤከር ፈንድ ውሉ ከመፈረሙ በፊት በማንኛውም ጊዜ ይህንን ጨረታ ሙሉ በሙሉ ሊሰርዝ ይችላል። ዋን ኤከር ፈንድ ለተለያዩ አቅራቢዎች የተለያየ መጠን ሊመድብ ይችላል ። እንዲሁም የተሰጠውን መጠን ከመግዛት ሊቆጠብ ይችላል ። መጠኖቹ የመጨረሻ አይደሉም፣ እና የመጨረሻ ውል ከመፈረሙ በፊት ሊ
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
July 7, 2026
Closed 29 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details