CLOSED

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው የግሪቪሊያ ዘር በብዛት ለመግዛት ይፈልጋል

OA

One Acre Fund

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-004010

Tender Type

Open

Description

የግሪቪሊያ ዘር ግዥ ጨረታ One Acre Fund ከፍተኛ ጥራት ያለው የግሪቪሊያ ዘር በብዛት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ይህን ዘር ለዛፍ ማሳደግ እና ከዚያም ለገበሬዎች ማቅረብ እንጠቀማለን፣ እነሱም ገቢያቸውን ለመጨመር፣ ገቢያቸውን ለማረጋጋት እና አካባቢያቸውን ለማሻሻል ይጠቀሙበታል። የሚፈለገው አጠቃላይ መጠን 101 ሚሊዮን ዘሮች (3,061 ኪ.ግ.) ነው፣ በአንድ ኪ.ግ. 33,000 ዘሮች ይገኛሉ ተብሎ በማሰብ። ይህ መጠን እስከ ውል ፊርማ ድረስ ሊቀየር ይችላል። ዘሩ በ2026 ዓ.ም. የሰኔ / ሐምሌ ወቅት የዋን ኤከር ፈንድ ባለሙያዎች ባሉበት መሰብሰብ አለበት። ከዚያ በፊት የተሰበሰበ ዘር ተቀባይነት የለውም። ውል ዘሩ ከመሰብሰቡ በፊት ይፈረማል። ውሉ ዘሩ ሊያሟላቸው የሚገቡ የጥራት መስፈርቶችን ይዟል። ዘሩ ከተሰበሰበ በኋላ እነዚህን መስፈርቶች ካላሟላ ክፍያ ሊቀንስ ወይም ውሉ ሊሰረዝ ይችላል። ዋን ኤከር ፈንድ ተወካይ ወደ ዘር መሰብሰቢያው ቦታ ሊላክ ይችላል። ተወካዩ የእናት ዛፎችን ጥራት መገምገም፣ ዘር የመሰብሰብ ሂደትን ማየት፣ መመሪያ መስጠት እና ዘርን መቆጠር ይችላል። ዘር በመሰብሰብ ሂደቱ ላይ እንዲቆጣጠር ፈቃድ የሚሰጡ እና ይህንን የሚያስችሉ አቅራቢዎች ከሌሎች በላይ ይመረጣሉ። ተወካዩ የሚከተሉትን ነገሮች ማድረግ መፍቀድ አለበት፦ የእናት ዛፎችን ጥራት መገምገም የዘር መሰብሰብ እና የማጽዳት ሂደትን መከታተል ትክክለኛ የዘር መሰብሰብ እና የማጽዳት መመሪያ መስጠት ዘሩን መቆጠር እና ጥራቱን መፈተሽ የመንግስት ኳራንቲን ባለሥልጣን ናሙና ለመውሰድ መፍቀድ አለበት። ዘር በመሰብስብ እና ባማዘጋጀት ወቅት መደበኛ የዘር ጥራት ፍተሻ በዋን ኤከር ፈንድ ባለሙያዎች ይደረጋል፡፡ ዘሩ በውሉ ውስጥ የተገለጹትን የጥራት መስፈርቶች ካልተሟላ፣ አቅራቢው የራሱን ሂደት (የማጽዳት ልምዶችን፣ የዘር መሰብሰብ ልምዶችን ወይም ሌሎች ዘዴዎችን በመቀየር) ለማስተካከል ግዴታ አለበት እና የተስማሙትን የጥራት መስፈርቶች ማሟላት አለበት። እነዚህን ማስተካከያዎች ማድረግ ካልተቻለ እና የጥራት መስፈርቶችን ማሟላት ካልተቻለ፣ ይህ የክፍያ ሙሉ ወይም ከፊል ቅነሳ ለመፈጸም መሠረት ይሆናል። ዘር ሰብሳቢዎች (Harvesters) ሰራተኞች ክመስብሰብ ሂደት በፊት ስልጠና መውሰድ አለባቸው። የመከር ሰራተኞች ከዛፉ ላይ የበሰሉ ዘሮችን ብቻ መሰብሰብ አለባቸው። ስለዚህ፣ OAF ዘሮችን ክመስብሰብ በፊት ብቻ ይገዛል፤ ከተሰበሰቡ እና በመጋዘን የተከማቹ ዘሮችን አይገዛም። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ከቻሉ እባክዎ ጨረታውን ይሙሉ። እባክዎ ከሚከተለው ቅጽ ይሙሉ፣ ከዚያም ፊርማ እና ማህተም በማድረግ በሚከተሉት አንዱ ይላኩ፦ ኢሜይል: ethiopia.bidsubmissions@oneacrefund.org ቴሌግራም: @oafbidsubmissions ሁሉም ጨረታዎች ሚያዚያ 15, 2018 ገቢ መደረግ አለባቸው፡፡ በተጫራች የሚሞላ ቅጽ ጥያቄ መልስ የአንድ ኪሎ ግራም የተጣራ ግራቪሊያ ዘር ዋጋ? ዘሩ የሚሰበሰበው መቼ ነው? ዘሩ የሚሰበሰብባቸዉ ዛፎች የት ይገኛሉ (ክልል እና ወረዳ)? አንድ ባለሙያ የዛፍ ምርጫውን፣ ስብሰባዉን እና ማጥራት ሂደቱን እንዲመለከት እና ሰብሳቢዎች ሊከተሏቸዉ የሚገቡ አቅጣጫዎችን እንዲሰጡ ፍቃደኛ ነዎት? አዎ ከሆነ፣ ባለሙያው ወደ መሰብሰብያ ቦታው እንዲሄድ እና አቅጣጫ እንዲሰጥ ትረዳዋለህ? ዋን ኤከር ፈንድ የጥራት ፍተሻ እንዲያካሂድ ዘሩ ተሰብስቦ እና ተጣርቶ እንዳለቀ ወድያዉኑ ታደርሳለህ? የዘሩ ጥራት በኮንትራቱ ላይ የተገለጹትን የ ጥራት ደረጃዎች ካላሟላ ሁኔታውን ለማሻሻል እና የጥራት ደረጃዎችን ለማሟላት ሁሉንም አስፈላጊ እርምጃ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

April 23, 2026

Closed 104 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender