BIDDING OPEN

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

AA

Addis Ababa Abattoirs Enterprise

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-008383

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2/2019 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች፡- በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያለው፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን እና የታክስ ክፍያ መለያ ቁጥር (TIN) የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ ተጫራቾች ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ ስለመሆናቸው በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ክሊራንስ እንዲሁም በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል በስራ ሰዓት ከግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 3ዐ ዝርዝር መረጃ የያዘውን የጨረታ ሠነድ ማግኘት ይችላል፣ የጨረታ ማስከበሪያ/ቢድቦንድ/ ለሚጫረትበት የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርበታል፣ የጨረታ ሰነዶችና ከጨረታው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሠነዶችን በፖስታ በማሸግ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፣ ጨረታው ነሐሴ 14 ቀን 2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡3ዐ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡ በጨረታ አከፋፈት ሂደት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉለውም፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ114 66 - 47 - 05 መጠየቅ ይቻላል፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 1, 2026

Closing Date

August 20, 2026

18 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender