CLOSED
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
AA
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Goods & Supplies
Reference Number
CHR-008845
Tender Type
Open
Description
በድጋሚ የወጣ የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከመስከረም 01 ቀን 2018ዓ.ም እስከ መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ ለተነጠረ ሞራ የጨረታ ማስከበሪያ ለሦስቱ የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 300,000.00 (ሦስት መቶ ሺ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች ምርቱ በተመረተበት ቀን ሙሉ በሙሉ የእጅ በእጅ ሽያጭ በማከናወን ማንሳት የሚችል መሆን አለበት፡፡ ምርቱን ለመግዛት የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች በጨረታ መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡ አሸናፊው የሚኖረው መብትና ግዴታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡ የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 መግዛት ይቻላል፡፡ ጨረታው ጳጉሜ 03 ቀን 2018 ዓ.ም በተመሳሳይ ሰዓት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 01114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 3, 2026
Closing Date
September 8, 2026
Closed 40 days ago
Bid Opening
September 8, 2026
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Amref Health Africa in Ethiopia Invites Sealed Bids for the Supply & Delivery of Dignity Kits (Tender No: AMREF_ET/16/10/2026-0028)
Amref Health Africa
Closes in 11 days
View Details
Ethio telecom North west Region (NWR) Invites Interested and Eligible local bidders for Banner and Sticker with RFQ No. 4287418.
Ethio Telecom
Closes in 7 days
View Details
Ethio telecom Northwest Region (NWR) Invites Interested and Eligible local bidders for Banner and Sticker with RFQ No. 4287418.
Ethio Telecom
Closes in 7 days
View Details