BIDDING OPEN

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም. ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

AA

Addis Ababa Abattoirs Enterprise

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Goods & Supplies

Reference Number

CHR-009194

Tender Type

Open

Description

በድጋሚ የወጣ የዳልጋ ከብት ቆዳ፣ የበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከጥቅምት 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኘውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያን በተመለከተ ለዳልጋ ከብት የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለሦስት የጨረታ ጊዜ ለእያንዳንዱ ብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር) እና በወር ውስጥ ለሚገኝው የበግና ፍየል ሌጦ የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ ያለበት ሲሆን የዳልጋ ከብት ቆዳ ጨረታ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ለ ቀናት ብር 4,000,000.00 (አራት ሚሊዮን ብር) እና የበግና ፍየል ሌጦ ያሸነፈ ማንኛውም ተጫራች የቅድመ ክፍያ ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ ብር) በጥሬ ገንዘብ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ወይም በሲ.ፒ.ኦ ብቻ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊው የሚኖረው መብትና ግዴታዎች በውል ውስጥ የሚካተት ይሆናል፡፡ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም፣ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ዐ1114-163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

October 1, 2026

Closing Date

October 5, 2026

3 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender