BIDDING OPEN

የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ወጣቶች ትምህርታዊ ድጋፍ የሚውሉ የማጣቀሻ መጻህፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

NC

Natanim Charitable Organization (NCO)

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Education

Reference Number

CHR-009057

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCO/0458/2026 የትምህርትና የአጋዥ መጽሐፍት ግዢ የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችና ወጣቶች ትምህርታዊ ድጋፍ የሚውሉ የማጣቀሻ መጻህፍት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 1. ስለ ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት (NCO)ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት (NCO) በሚያዚያ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. (License No. 6792) የተመዘገበ ሀገር በቀል ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአእምሮ ጤና፣ በማህበራዊ ድጋፍ (psychosocial support) እና አካል ጉዳተኞችን በማካተት ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል። NCO ከመንግስት ተቋማት፣ ከትምህርትና ጤና ዘርፎች፣ ከሌሎች በጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ከአካል ጉዳተኞች ማህበራት (OPDs) ጋር በትብብር ይሰራል። 2. የሚፈለጉ ቁሳቁሶች ምድብ (Procurement Category / Lot) Lot D: Educational & Instructional Materials (የትምህርትና የማስተማሪያ ቁሳቁሶች) 3. የጨረታው ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ: በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ TIN እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑበት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው። የብራንድና ቴክኒክ መግለጫ (Brand & Specifications): ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው መጻህፍትና ቦርሳዎች በሙሉ ብራንድ/አታሚ (Publisher/Manufacturer)፣ የኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴር ካሪኩለም መስፈርት የሚያሟሉ መሆናቸውን እና ዝርዝር የቴክኒክ መግለጫ በግልጽ ማመልከት አለባቸው። የትራንስፖርትና ማጓጓዣ አገልግሎት ዲክላሬሽን: አቅራቢዎች ዕቃዎቹን እስከ ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት (አዲስ አበባ) ድረስ የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን ወይም የማይሰጡ መሆኑን በፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ አለባቸው። የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማት (Mandatory Price Quotation Format): ተጫራቾች በተሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማት (Quantity Offered = 1) በመጠቀም የአንድ ዕቃ አጠቃላይ የገበያ ዋጋ ተመን (Price of One Unit) ማቅረብ አለባቸው።• የማስረከቢያ ጊዜና ዋስትና: የአቅርቦት ጊዜ ሰሌዳ እና ለአካላዊ እቃዎች (ቦርሳዎች) የጥራትና ዋስትና ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው። 4. የጨረታ ማስገቢያና መክፈቻ ጊዜ ሰሌዳ የጨረታው ማስታወቂያ የሚወጣበት ቀን: ቅዳሜ፣ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. / September 19, 2026 የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም. / Saturday, October 03, 2026 ከቀኑ 11:00 ሰዓት በፊት። የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ማክሰኞ፣ መስከረም 26 ቀን 2019ዓ.ም. / Tuesday, October 06, 2026 ከቀኑ 5:30 ሰዓት ላይ።አቅራቢዎች የጨረታ ሰነዱን (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛልን) በሁለት የተለያዩ ኢንቭሎፖች ታሽገው በተፈረሙ ፖስታዎች በማድረግ፣ በአጠቃላይ በሶስተኛ ጥቅል ፖስታ ውስጥ በማሸግ በናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 በአድራሻችን በአካል በመገኘት ማስገባት ይችላሉ። ማሳሰቢያ: ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ፡ ናታኒም የበጎ አድራጎት ድርጅት አድራሻ፡ አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከ

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

September 20, 2026

Closing Date

October 3, 2026

12 days remaining

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender