BIDDING OPEN
የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ህፃናትና ወጣቶች ክብካቤና የንፅህና መጠበቂያ የሚውሉ የንፅህና እና ሳኒቴሽን ቁሳቁሶችን (የንፅህና ዳይፐር እና እርጥብ ሶፍት/ Wet Wipes) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
NC
Natanim Charitable Organization (NCO)
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Maintenance
Reference Number
CHR-009056
Tender Type
Open
Description
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ NCO/0459/2026 የንፅህና እና ሳኒቴሽን ቁሳቁሶች ግዢ የናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት በ“CADiR” (Collective Action for Disability Rights) ፕሮጀክት አማካኝነት ለአካል ጉዳተኛ ህፃናትና ወጣቶች ክብካቤና የንፅህና መጠበቂያ የሚውሉ የንፅህና እና ሳኒቴሽን ቁሳቁሶችን (የንፅህና ዳይፐር እና እርጥብ ሶፍት / Wet Wipes) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 1. ስለ ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት (NCO) ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት (NCO) በሚያዚያ 5 ቀን 2015 ዓ.ም. (License No. 6792) የተመዘገበ ኢትዮጵያዊ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን፣ በአእምሮ ጤና፣ በማህበራዊ ድጋፍ (psychosocial support) እና አካል ጉዳተኞችን በማካተት ላይ ትኩረት አድርጎ ይሰራል። NCO ከመንግስት ተቋማት፣ ከትምህርትና ጤና ዘርፎች፣ ከሌሎች በጎ አድራጎት ድርጅቶች እና ከአካል ጉዳተኞች ማህበራት (OPDs) ጋር በትብብር ይሰራል። 2. የሚፈለጉ ቁሳቁሶች ምድብ (Procurement Category / Lot) Lot E: Hygiene & Sanitation Products (የንፅህና እና ሳኒቴሽን ቁሳቁሶች) 3. የጨረታው ተሳታፊዎች ማሟላት የሚገባቸው ዋና ዋና መስፈርቶች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ: በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ TIN እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑበት ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው። የብራንድና ቴክኒክ መግለጫ (Brand & Specifications): ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የንፅህና ቁሳቁሶች በሙሉ ብራንድ (Brand)፣ የአምራች ስም (Manufacturer) እና ዝርዝር የቴክኒክ መግለጫ (ለምሳሌ፡ ከአልኮል ነፃ መሆኑን፣ ቆዳን የማይጎዳ/Dermatologically Tested እና ከፍተኛ የመምጠጥ አቅም) በግልጽ ማመልከት አለባቸው። የትራንስፖርትና ማጓጓዣ አገልግሎት ዲክላሬሽን: አቅራቢዎች ዕቃዎቹን እስከ ናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት (አዲስ አበባ) ድረስ የማጓጓዝ አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን ወይም የማይሰጡ መሆኑን በፋይናንሻል ፕሮፖዛላቸው ላይ በግልጽ መጥቀስ አለባቸው። የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማት (Mandatory Price Quotation Format): ተጫራቾች በተሰጠው የዋጋ ማቅረቢያ ፎርማት (Quantity Offered = 1) በመጠቀም የአንድ ዕቃ አጠቃላይ የገበያ ዋጋ ተመን (Price of One Unit) ማቅረብ አለባቸው። የማስረከቢያ ጊዜና የጥራት ዋስትና: የአቅርቦት ጊዜ ሰሌዳ እና ምርቶቹ የጤናና የጥራት ደረጃዎችን የሚያሟሉ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው። 4. የጨረታ ማስገቢያና መክፈቻ ጊዜ ሰሌዳ የጨረታው ማስታወቂያ የሚወጣበት ቀን: ቅዳሜ፣ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም. / September 19, 2026 የጨረታ ማስገቢያ የመጨረሻ ቀን፡ ቅዳሜ ፣ መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም. / Saturday, October 03, 2026 ከቀኑ 11:00 ሰዓት በፊት። የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ማክሰኞ፣ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም. / Tuesday, October 06, 2026 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ። አቅራቢዎች የጨረታ ሰነዱን (ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛልን) በሁለት የተለያዩ ኢንቭሎፖች ታሽገው በተፈረሙ ፖስታዎች በማድረግ፣ በአጠቃላይ በሶስተኛ ጥቅል ፖስታ ውስጥ በማሸግ በናታኒም በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 02 በአድራሻችን በአካል በመገኘት ማስገባት ይችላሉ። ማሳሰቢያ: ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 20, 2026
Closing Date
October 3, 2026
12 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view