CLOSED

የጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ ክልል ሐዋሳ፣ ሐዋሳ ዙሪያ እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ወረዳዎች ላይ ለሚተገብራቸው ፕሮጀክቶች የ60 ቀናት እንቁላል ጣይ ሳሶ ዶሮዎች እና የ4 አመት ለርቢ የሚሆኑ ፍየሎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

TE

Tamra Economic Development Organization

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Other

Reference Number

CHR-008307

Tender Type

Open

Description

የጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት በሲዳማ ክልል ሐዋሳ፣ ሐዋሳ ዙሪያ እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ወረዳዎች ላይ ለሚተገብራቸው ፕሮጀክቶች የ60 ቀናት እንቁላል ጣይ ሳሶ ዶሮዎች እና የ4 አመት ለርቢ የሚሆኑ ፍየሎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ጨረታው ከማስታወቂያው ቀን ጀምሮ ለ6 የስራ ቀናት ተለጥፎ የሚቆይ ሲሆን በ7ኛው ቀን ይከፈታል። በጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ለርቢ የሚሆኑ እንሰሳቶችን ግዢዎች እንዲፈፀሙ ሲሆን ድርጅታችን በሲዳማ ክልል በሐዋሳ፣ ሓዋሳ ዙሪያ እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ወረዳዎች ላይ ለሚተገብራቸው ፕሮጀክቶ ከታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡ የግዢዎቹም አይነት፡- የ60 ቀናት እንቁላል ጣይ ሳሶ ዶሮዎች የ4 አመት ለርቢ የሚሆኑ ፍየሎች የተጫራቾች ሁኔታ፡ 1.ሕጋዊና በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃ ያለው 2.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለው 3.የታደሰ መታወቂያ ያለው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን በ7 ኛው ቀን ጨረታው ይከፈታል። ከላይ ላሉት ግዢዎች ጨረታው በመርካቶ ዶት ኮም merkato.com ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለ6 ተከታታይ የስራ ቀናት ተለጥፎ የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት 2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ የጨረታው ሰነድ ከዋናው እና ከሪጅናል ቢሮ በመግዛት ኦርጂናል እና ኮፒ በማለት በሁለት ፖስታ በማሸግ በዚሁ የስራ ሰዓት ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ሰንበት ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተባለው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። ለበለጠ መረጃ፤ በ 09 82 02 48 74 ወይም ጉርድ ሾላ አቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ ጀርባ ባለው ቢሯችን በመቅረብ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ፡፤

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

July 6, 2026

Closed 30 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender