CLOSED
ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
UE
UNICEF Ethiopia
Ngo Organization
Location
Addis Ababa
Category
Other
Reference Number
CHR-008160
Tender Type
Open
Description
አስቸኳይ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ዕቃዎች መመልከቻ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የጨረታ ሰነድ መግዣ ጊዜ ከሰኞ ሐምሌ 6 እስከ ሀሙስ ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የጨረታ ዕቃዎች መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን የጨረታ ሰነድ መሸጫ ቦታ ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን የጨረታ ሰነድ መመለሻ የመጨረሻ ጊዜ ሰኞ ሐምሌ13/2018 ዓ.ም፣ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በፊት የጨረታ ሰነድ መመለሻ ቦታ ዩኒሴፍ አይሲሲ መጋዘን የፓሌቶች ብዛት ከ2000 በላይ ዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ያገለገሉ የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የመጫረት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ፡፡ በተጨማሪም በጨረታው ለመካፈል የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) የባንክ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን እየገለፅን የእቃው መገኛ ቦታ አይሲሲ መጋዘን በሚገኙት የድርጅቱ መጋዘኖች መሆኑን እንገልፃለን። አድራሻችን፡- አይሲሲ መጋዘን ደብረ ዘይት መንገድ ከጎተራ ወደ ስቴዲየም በሚወስደው መንገድ ከሰናይ ክሊኒክ አለፍ ብሎ ከቀድሞ ላንቻ በቀኝ በኩል ታጥፎ 500ሜትር ርቀት ላይ ያገኙናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911 119447, 0938 607109 ወይም 0912 464149 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
August 5, 2026
Closing Date
July 20, 2026
Closed 16 days ago
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት 15000ሊትር የሚይዝ የውሃ ታንከር የመሥራት፣ በተሽከርካሪ ሻንሲ ላይ የመጫንና የመግጠም አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Ababa Abattoirs Enterprise
Closes in 14 days
View Details
LTO- የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት
Ministry of Revenue
Closes in 327 days
View Details
Procurement of Tyree
Ministry of Tourism
Closes in 953 days
View Details