CLOSED

ዛክ ኢትዮጵያ ማምረቻና ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

ZE

Zak Ethiopia Manufacturing and Trading

Government Organization

Location

Addis Ababa

Category

Security Services

Reference Number

CHR-008181

Tender Type

Open

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ዛክ ኢትዮጵያ ማምረቻና ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ዕቃዎች መወዳደር ይችላሉ። No. የእቃው አይነት የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዕእት የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት 1 ባለ60 ኪ.ግ ፕላስቲክ ድራም ሐምሌ 18, 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ሐምሌ 20, 2018 ዓ.ም ከሰአት 9 ሰዓት 2 ባለ230 ኪ.ግ ፕላስቲክ ድራም 3 ባለ80 ኪ.ግ ፕላስቲክ ድራም 4 ባለ250 ኪ.ግ የLABSA ፕላስቲክ ድራም 5 ባለ50 ኪ.ግ የሽቶ ብረት ድራም 6 ባለ200 ኪ.ግ የሽቶ ብረት ድራም 7 ባለ170 ኪ.ግ ፕላስቲክ ድራም 8 ባለ200 ኪ.ግ የሽቶ ብረት ድራም 9 ባለ20 ኪ.ግ ፕላስቲክ ጀሪካን 10 ባለ25 ኪ.ግ ፕላስቲክ ጀሪካን 11 ባለ25 ኪ.ግ ፕላስቲክ ድራም 12 ባለ35Kg ኪ.ግ ፕላስቲክ ጀሪካን 13 ባለ225 ኪ.ግ ፕላስቲክ ድራም 14 ባዶ የሳሙና ኑድልስ እና የዶሎማይት ከረጢቶች 15 ጀሪካኖች ማሸጊያ ከረጢቶች 16 ያገለገለ የሞተር እና የማሽን ክፍሎች ዘይት 17 የሳሙና መጠቅለያ ኮር 18 የተሰባበሩ የእንጨት ፓሌቶች 19 የብረት ቁርጥራጮች ማሳሰቢያ፦ 1.ተጫራቹ በዘርፉ የታደሰ እና በሥራ ላይ ያለ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት።. 2.ተጫራቹ በቆሻሻ መልሶ መጠቀም (Waste Recycling) ሥራ ላይ በተግባር የተሰማራ መሆን አለበት፤ ከድርጅቱ የሚረከበውን ቆሻሻም ለዚሁ ዓላማ ብቻ መጠቀም ይገባዋል። ለማንኛውም ሶስተኛ ወገን ማስተላለፍ፣ መሸጥ ወይም በሌላ መንገድ ማስተላለፍ ፈጽሞ የተከለከለ ሲሆን፣ ይህንን መስፈርት መጣስ የጨረታ ውድቅ ወይም የውል ስረዛ ያስከትላል። 3.ተጫራቹ በሚመለከተው የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን (Environmental Protection Authority/EPA) የተሰጠ ሕጋዊ እና በሥራ ላይ ያለ የቆሻሻ አወጋገድ ወይም የመልሶ መጠቀም (Recycling) የብቃት ማረጋገጫ (Certificate of Competency) ማቅረብ አለበት። 4.ተጫራቹ ሕጋዊ እና በሥራ ላይ ያለ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ከሥራው ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ሌሎች አስፈላጊ ፈቃዶችና የብቃት ማረጋገጫዎች ማቅረብ አለበት። 5.አሸናፊው ተጫራች ወይም ገዥው የአካባቢ፣ የጤና፣ የደህንነት እና የማህበራዊ (EHSS) መስፈርቶችን እንዲሁም ተፈጻሚ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ ለማክበር የሚያስገድድ መደበኛ የውል ስምምነት ለመፈራረም ፈቃደኛ መሆን አለበት። 6.በተጨማሪም አሸናፊው ድርጅት የመልሶ መጠቀም ሥራውን የሚያከናውንበትን ተቋም/ቦታ በማንኛውም አስፈላጊ ጊዜ ድርጅቱ የራሱን ኦዲተሮች (disposal committee) በመላክ እንዲጎበኙና እንዲያረጋግጡ የሚፈቅድ የውል ስምምነት መፈራረም አለበት። 7.አሸናፊው ድርጅት የተረከበውን ቆሻሻ በአግባቡ ለመልሶ መጠቀም (Recycling) ወይም ለተፈቀደ ግብዓት ማዋሉን የሚያሳይ ዝርዝር ሪፖርት በየወቅቱ አዘጋጅቶ ለድርጅቱ ማቅረብ አለበት። 8.ተጫራቾች ቃሊቲ በሚገኘው ዛክ ኢትዮጵያ ማምረቻና ንግድ /የተ/የግ/ማህበር ከሐምሌ 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት የዕቃዎቹን በማየት የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት አለባቸው። ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚያቀርቡትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ጨምሮ በመሙላት፣ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት ውስጥ በቃሊቲ በሚገኘው ዛክ ኢት

Source

Source Link Available for Members

Sign up free to access the original tender posting and full details

Important Dates

Published

August 5, 2026

Closing Date

July 25, 2026

Closed 11 days ago

Contact Information

Organization

████████████████

Phone

+251 ██ ███ ████

Email

████@████.gov.et

Login to view

Share This Tender