BIDDING OPEN
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ኪራይ መፈፀም ይፈልጋል
አት
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
IT & Software
Reference Number
CHR-009031
Tender Type
Open
Description
አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅታችን አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስለሚፈልግ ከታች በተጠቀሱት ጠዋት እና ከስራ መው የመነሻ እና መድረሻ በተጨማሪም የሠራተኞች ብዛት መሰረት በማደረግ መኪና የሚያቀርቡ ድርጅቶችን እያፈላለገ ስለሚገኝ ይህን ማቅረብ የሚትችሉ ድርጅቶች ዋጋቹን እና በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መኪኖቹን መቅረብ እንደምትችሉ ከአርብ 8-01-2019 ዓ.ም እስከ ሐሙስ 14-01-2019 ዓ.ም 11 ሰዓት ድረስ በአካል በመቀረብ እንድታስገቡ ስንል እንጠይቃለን። ጨረታው ሐሙስ 14-01-2019 ዓ.ም 11 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ይከፈታል። የሰርቪስ ሰዓት ( በቢሮ መግቢያና መውጫ): ጠዋት ከ 12፡30 እስከ 2፡30 እና ማታ ከ 12፡00 ጀምሮ መነሻ እና መድረሻ፡ መሪ - አያት - አባዶ - ኮተቤ - 02(ኪዳነ ምህረት) - ሾላ-( ሲግናል)- ሜክሲኮ የሰው ብዛት፡- 20 ፈረንሳይ ማዞሪያ -አዲሱ ገበያ -ሰሜን ማዘጋጃ ፒያሳ -ተክለሃይማኖት - አብነት - ሰባተኛ -ሜክሲኮ የሰው ብዛት፡- 14 አየር ጤና - ሰፈራ - ሃይሌ ጋርመንት - ሃና ማሪያም - ላፍቶ- ጎፋ መብራት - መቻሬሜዳ(ሳርቤት) -ሜክሲኮ የሰው ብዛት፡- 7 ኮዬ ፈጬ - ጎሮ- ሰሚት- ሰአሊተምህረት- ጃክሮስ - ቦሌ- ጨርቆስ-ሜክሲኮ የሰው ብዛት፡- 7 አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር አድራሻ፦ ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ህንጻ፣ 5ኛ ፎቅ፣ ስልክ ቁጥር +251900325208
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 19, 2026
Closing Date
September 24, 2026
4 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
Ethio telecom hereby notifies all interested bidders that the closing and opening dates for the procurement of Fiber Optic Splice Protection Sleeves, 12V/5V Converter Cables, and Fiber Cleavers and Optical Fiber Cleaver Blades under RFQ Nos. 4286950, 4286948, and 4286952 have been extended.
Ethio Telecom
Closes in 10 days
View Details
Resolve to Save Lives (RTSL) Ethiopia is seeking qualified and experienced IT service providers to provide remote and on-premise IT support for staff in Addis Ababa.
Resolve to Save Lives
Closes in 10 days
View Details
MOENCO is inviting national competitive bids for the procurement of IT networking equipment.
MOENCO
Closes in 8 days
View Details