BIDDING OPEN
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል
ኢቴ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
Government Organization
Location
Addis Ababa
Category
Construction
Reference Number
CHR-008985
Tender Type
Open
Description
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በአርባምንጭ ከተማ ላሰራው ህንጻ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልጽ በጨረታ ቁጥር 4287194 አወዳድሮ የግንባታ ኤሌክትሪክ ዕቃ አቅርቦት ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 31 ተከታታይ ቀናት ማለትም (ከቀን፡03/13/2018 ዓ/ም እስከ 28/01/2019 ዓ/ም የጨረታ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዌብ ሳይት ላይ ማግኝት ይችላሉ። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 28/01/2019 ዓ/ም ከሰዓት በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ ቀን፡ 29/01/2019 ዓ/ም በ 4፡00 ጠዋት በኦንላይን ይከፈታል። የብቁነት መስፈርቶች (A, Eligibility Requirements) 1. የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል (Availability of Bid Security 50,000.00 ETB) 2. የጨረታ ሰነድላይ ለመፈረም የሚያስችል የውክልና (Availability of Letter of Authorization to sign the bid offers;) 3. የተጫራቾች በስነ ምግባር ደንቦች የመገዛት ቃል ኪዳን ሰነድ/ቅጽ (Availability of anti- bribery pledge form) 4 የአሟላለሁ ወይም አላሟላም መግለጫ (Availability of Compliance statement) 5. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈለ እና የታደሰ (2018 ዓ.ም) ንግድ ፈቃድ ያለው (Bidders should have a valid and renewed trade license for the year 2018 6. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል (Bidders should be VAT & Tin registered) ማስታወሻ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-180-3207 ወላይታ ሶዶ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት
Source
Source Link Available for Members
Sign up free to access the original tender posting and full details
Important Dates
Published
September 16, 2026
Closing Date
October 8, 2026
21 days remaining
Contact Information
Organization
████████████████
Phone
+251 ██ ███ ████
████@████.gov.et
Login to view
Similar Tenders
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ ቱቦላሬ ብረት (RHS Metal Steel) 50mmx50mm, thickness 2-2.5mm (Mix) and 2.4m length የሆነውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል
አርቲክራፍት ኢንዱስትሪ ኃላ/የተ/የግ/ማህ
Closes in 4 days
View Details
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders to this National Competitive Bid (NCB) for the Design, Supervision and Construction (DB) of Drilling Groundwater Wells at Legehar Ethio Telecom Compound and Sululta Earth Satellite Site.
Ethio Telecom
Closes in 32 days
View Details
The World Food Programme (WFP) Ethiopia Country Office invites qualified manufacturers, authorized distributors, suppliers, and solution providers to submit an Expression of Interest (EOI) for the potential supply, delivery, installation, and after-sales support of Mobile Safe Houses / Mobile Protective Bunkers at various WFP Warehouses in Ethiopia to support personnel safety, operational continuity, and emergency preparedness requirements.
United Nations World Food Programme (UNWFP)
Closes in 18 days
View Details